በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትረምፕ እና መስክ በመንግሥት ወጪ ቅነሳቸው ላይ የሚቀርብባቸውን ትችት ተከላክለዋል

ትረምፕ እና መስክ በመንግሥት ወጪ ቅነሳቸው ላይ የሚቀርብባቸውን ትችት ተከላክለዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:37 0:00

ትረምፕ እና መስክ በመንግሥት ወጪ ቅነሳቸው ላይ የሚቀርብባቸውን ትችት ተከላክለዋል

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ሁለተኛውን የአስተዳደራቸውን ዘመን ከጀመሩ ወዲህ ረቡዕ ዕለት ባካሄዱት የመጀመሪያ የካቢኔ አባላት ስብሰባ አስተዳደራቸው በፊዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤቶች ብክነት ለማስወገድ እና የሠራተኛ ኃይሉን ለመቀነስ እየወሰደ ባለው ርምጃ ላይ የሚቀርቡ ትችቶችን ተከላክለዋል።

የአሜሪካ ድምጿ ቬሮኒካ ባልዴራስ ኢግሊሲያስ የትረምፕ አስተዳደር ርምጃ ያሳደረውን አንድምታ እንዲሁም ከሥራ የተባረሩ ሠራተኞች እና የዲሞክራቲክ ፓርቲ መሪዎች የሚያሰሟቸውን ተቃውሞዎች በሚመለከት ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG