ጉብኝቱ የሴቶችን የትምህርት እድል ለማበረታታት ያለመ መሆኑንም ታውቋል።
የዩናይትድ ስቴትስ ቀዳማይት እመቤት ሚቸል ኦባማ በላይበርያና ሞሮኮ ጉብኝት በማካሄድ ላይ ናቸው
1
የዩናይትስ ስቴትስ ቀዳማይት እመቤት ሚቸል ኦባማ ከላይበርያ ፕረዝደንት ኢለን ጆንሰን ሰርሊፍ ጋር
2
የዩናይትድ ስቴትስ ቀዳማይት እመቤት ሚቸል ኦማባ ከሞሮኮው ንጉስ መሃመድ 6ተኛ ባለቤት ልዕልት ላላ ሰልማ
3
የዩናይትድ ስቴትስ ቀዳማይት እመቤት ሚቸል ኦማባ ከሞሮኮው ንጉስ መሃመድ 6ተኛ ባለቤት ልዕልት ላላ ሰልማ
4
የዩናይትድ ስቴትስ ቀዳማይት እመቤት ሚቸል ኦባማ በላይበርያ ጉብኝታቸው