አጋሩ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
No media source currently available
ስደተኞችን የማባረሩ ሂደት በካሊፎርኒያ የእርሻ ሠራተኞች ላይ ስጋት ፈጥሯል
በማዕከላዊ ካሊፎርኒያ ግዛት እንጆሪዎችና እና የሎሚ ዝርያዎች የሚሰበሰቡበት ወቅት ነው። ሆኖም፣ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ሕጋዊ ያልሆኑ የአሜሪካ ነዋሪዎችን ለማባረር እየወሰዱ ባሉት ርምጃ ምክንያት መኖሪያ ፈቃድ የሌላቸው የእርሻ ሠራተኞች ሥራ መግባት አቁመዋል።
ጄኒአ ዱሎት በዚህ ዙሪያ ያደረሰችንን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም