በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኬኒያ የሚኖሩ አሜሪካዊያን ለምርጫ እየተዘጋጁ ናቸው


ኬኒያ የሚኖሩ አሜሪካዊያን ለምርጫ እየተዘጋጁ ናቸው
please wait
  • Auto
  • 240p
  • 360p
  • 480p
  • 720p
  • 1080p

No media source currently available

0:00 3:45 0:00
  • Auto
  • 240p
  • 360p
  • 480p
  • 720p
  • 1080p

ኬኒያ የሚኖሩ አሜሪካዊያን ለምርጫ እየተዘጋጁ ናቸው

እንደ አውሮፓውያን አቆጣጥር ኅዳር አምስት የነገ ሳምንት ማክሰኞ የሚካሄደው የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ ተቃርቧል። የምረጡኝ ዘመቻውም ተጧጡፏል፡፡ በብዙ ሺህ ኪሎ ሜትሮች ርቀው ኬኒያ ውስጥ የሚኖሩ አሜሪካዊያንም ባሉበት ሆነው በምርጫው መሳተፋቸውን ቀጥለዋል፡፡

የአሜሪካ ድምጹ ዘጋቢ ጁማ ማጃንጋ ናይሮቢ የሚኖሩ አሜሪካዊያንን በሀገራቸው ፖለቲካ ስለሚያደርጉት ተሳትፎ አነጋግሮ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG