አስተያየቶችን ይዩ
Print
የዛሬ የደኅንነት ሥጋቶችንና ፈተናዎችን ለመቋቋምና ለመፍታት ዩናይትድ ስቴትስ ከአፍሪካ አጋሮቿ ጋር በፅናት እንደምትቆም አንድ ከፍተኛ የጦር አዛዧ ተናግረዋል።
የአፍሪካን ደኅንነት ፈተና ላይ የሚጥሉ ኃይሎችም መቆናጠጫ ሥፍራ ለመያዝ እየተፎካከሩ መሆናቸው ተገልጿል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ