በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአሜሪካ ኤምባሲ የደኅንነት ማሳሰቢያ አወጣ


የአሜሪካ ኤምባሲ - አዲስ አበባ

አዲስ አበባ የሚገኘው የዩናይትድ ሰቴትስ ኤምባሲ የደኅንነትና የፀጥታ ማሳሰቢያ አውጥቷል።

አዲስ አበባ የሚገኘው የዩናይትድ ሰቴትስ ኤምባሲ የደኅንነትና የፀጥታ ማሳሰቢያ አውጥቷል።

ኤምባሲው ዛሬ ባወጣው ማሳሰቢያ “አዲስ አበባ ውስጥ ተኩስ መሰማቱን አውቀናል፤ የዋና ሚሲዮኑ ሠራተኞች ባሉበት እንዲጠለሉ መክሯል። የድምፅ ማስጠንቀቂያ አሠራሮችን ተግባራዊ እንዲያደርጉ፣ በያሉበት የሚካሄደውን ሁሉ ጨምሮ አካባቢያቸውን በንቃት እንዲያስተውሉ፣ ከትላልቅ ስብሰባዎችን ከሰልፎች እንዲርቁ፣ የአካባቢውን የዜና ማሠራጫዎች እንዲከታተሉና የሃገሩ ባለሥልጣናት የሚሰጧቸውን መመሪያዎች እንዲከተሉ ኤምባሲው አሳስቧል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG