No media source currently available
የዩናይድ ስቴትስ ምክርቤት ባለፈው ህዳር የተካሄደው የአሜሪካው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አሸናፊ ዴሞክራቱ ጆ ባይደን መሆናቸውን ማረጋገጫ ሰጥቷል፡፡