የዩናይትድ ስቴትስ ኢኮኖሚ በፕሬዚዳንታዊ ዘመቻ ልዩ ትኩረት የሚሰጠው ጉዳይ ነው። ለዚህም ምክንያቱ ፕሬዚዳንቱ የሃገሪቱን የንግድና የኢኮኖሚ ፖሊሲዎች በመቅረጽ እና በማስተካከል ረገድ ቁልፍ ሚና ስለሚጫወት ነው።
የአሜሪካ ድምጿ ካሮላይን ፐርሱቲ የዩናይትድ ስቴትስን ምጣኔ ሃብት ይዞታ እና በዚህ ረገድ በሁለቱ ፕሬዚዳንታዊ ተፎካካሪዎች መካከል ያሉትን ልዩነቶች የዳሰሰ ዘገባ አድርሳናለች።
ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም