በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጀምስ ማቲስ ከቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ዢንፒንግና ከሀገሪቱ አቻቸው ጋር ተገናኙ

የዩናይትድ ስቴትስ መከላከይ ሚኒስትር ጀምስ ማቲስ ከቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ዢንፒንግና ከሀገሪቱ አቻቸው ጋር ተገናኝተው ተነጋግረዋል። በአሁኑ ወቅት በሁለቱ ልዕለ ሃያላን ሀገሮች መካከል የዲፕሎማስያዊ፣ ወታደራዊና የኢኮኖሚ ውጥረት ሰፍኗል።

የዩናይትድ ስቴትስ መከላከይ ሚኒስትር ጀምስ ማቲስ ከቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ዢንፒንግና ከሀገሪቱ አቻቸው ጋር ተገናኝተው ተነጋግረዋል። በአሁኑ ወቅት በሁለቱ ልዕለ ሃያላን ሀገሮች መካከል የዲፕሎማስያዊ፣ ወታደራዊና የኢኮኖሚ ውጥረት ሰፍኗል።

ማቲስ ከቻይናው መከላከያ ሚኒስትርዊ ፈነገሂ ጋር ቤዢንግ ላይ ዛሬ “በጣም ግልጽና ቅን” ያሉት ንግግር መጀምራቸን ገልፀዋል።

ማቲስ ከቻይና መሪዎች ጋር ከመገናኘታቸው በፊት “ይህ በቻይናና በዩናይትድ ስቴትስ ታሪክ ወሳኝ ጊዜ ነው” ብለዋል። አያይዘውም እዚህ የመጣሁት ግንኙነታችን በትክክለኛው መንገድ እንዲራመድ ለማድረግ ነው” ሲሉ አስገንዝበዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG