የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደንና የተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ኬቭን መካርቲ፥ የብድር ጣሪያውን ከፍ ለማድረግ፣ ትላንት ሰኞ በአካሔዱት ውይይት ከስምምነት ላይ ባይደርሱም፣ ውይይቱ ፍሬያማ እንደነበር ጠቁመዋል።
ዩናይትድ ስቴትስ፣ ለመጀመሪያ ጊዜ የዕዳ ክፍያዋን ሳታጠናቅቅ ልትቀር እንደምትችል ያሰጋው የሰኔ አንዱ(እ.አ.አ) ቀነ ገደብ እየተቃረበ ነው።