በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዩናይትድ ስቴትስ ከሞስኮ ጋራ ግንኙነት ባላቸው ኩባንያዎችና ሠራተኞቻቸው ላይ ማዕቀብ ጣለች

ዩናይትድ ስቴትስ ከሞስኮ ጋራ ግንኙነት ባላቸው ኩባንያዎችና ሠራተኞቻቸው ላይ ማዕቀብ ጣለች

ዩናይትድ ስቴትስ ከሞስኮ ጋራ ግንኙነት ባላቸው ኩባንያዎችና ሠራተኞቻቸው ላይ ማዕቀብ ጣለች
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:39 0:00

ሩሲያ፤ በአሜሪካ ማኅበረሰብ ላይና በመጪው ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ውጤት ላይ ተጽእኖ ለማሳደር፣ አደገኛ የሃሰት መረጃ የማሰራጨት ዘመቻ በማድረግ ላይ ነች በሚል፣ የአሜሪካ መንግስት ትላንት ረቡዕ ከሞስኮ ጋራ ግንኙነት ባላቸው ኩባንያዎችና ሠራተኞቻቸው ላይ ክስ መስርቶ ማዕቀብ ጥሏል። ሌሎችንም እርምጃዎችን መውሰዱንም አስታውቋል።

በአሜሪካ የፍትህ እና የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች እንዲሁም ዋናው ግምጃ ቤት በጋራ እንዳስታወቁት፣ ሩሲያ፣ የፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ቅርብ በሆኑ ግለሰቦች አማካይነት የአሜሪካንን ሕግና ዓለም አቀፍ ደንቦችን በስፋት ጥሳለች በማለት ክስ ከፍተዋል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG