በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አሜሪካ ለዩክሬን ድጋፏን ካልቀጠለች “አደገኛ ውጤት ይኖረዋል” ተባለ


አሜሪካ ለዩክሬን ድጋፏን ካልቀጠለች “አደገኛ ውጤት ይኖረዋል” ተባለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:14 0:00

በዩክሬን የሚካሔደው ጦርነት ወሳኝ ምዕራፍ ላይ መድረሱንና ውጤቱም አሜሪካ በምትሰጠው ድጋፍ እንደሚወሰን፣ የመላ ዓለምን የደኅንነት ወቅታዊ ይዞታ አስመልክቶ ለአሜሪካ ኮንግረስ ዓመታዊ ሪፖርቱን ያቀረበው የአገሪቱ የመረጃ እና ደኅንነት ማኅበረሰብ አስታውቋል።

የቪኦኤ የኮንግረስ ዘጋቢ ካትሪን ጂፕሰን ከሴኔት በላከችው ዘገባ እንዳመለከተችው፣ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባላቱ፣ 95 ቢሊዮን ዶላር የያዘውን የውጭ ርዳታ ሕግ ረቂቅ፣ የተወካዮች ምክር ቤት እንዲያጸድቅ ጠይቀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG