በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዶናልድ ትረምፕ መጥሪያ ተላከላቸው


ዶናልድ ትረምፕ መጥሪያ ተላከላቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:20 0:00

እአአ ጥር 6 ቀን 2021 በአሜሪካ ም/ቤት ላይ የተፈጸመውን ጥቃት የሚመረምረው ኮሚቴ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕን ቃላቸውን እንዲሰጡ ለመጥራት ትናንት ሐሙስ በሙሉ ድምፅ ወስኗል።

ውሳኔው ትረምፕ ያለፈውን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ውጤት በሃይል ለመቀልበስ በተደረገው ሙከራ የተጫወቱትን ሚና በተመለከተ ለምሥክርነት እንዲቀርቡ በሕግ ያስገድዳል ማለት ነው።

XS
SM
MD
LG