በዩናይትድ ስቴትስ የዲሞክራቲክ ፓርቲ ሕግ አውጪዎች ፅንስ የማቋረጥ መብትን ሕጋዊ ለማድረግ የሚያስፈልገውን ርምጃ ረቡዕ ዕለት ማሳለፍ ሳይችሉ ቀርተዋል። ምርጫው ያስፈለገው ከ50 ዓመት በፊት “ሮ ቪ ዌድ” በመባል የሚታወቀው የፍርድ ሂደት ሴት ልጅ ያለመንግሥት ክልከላ ፅንፅ ማቋረጥ እንድትችል ከተወሰነ ወዲህ፣ ጠቅላይፍርድ ቤት ውሳኔውን ለመገልበጥ መዘጋጀቱን የሚያሳዩ ምልክቶች በመታየታቸው ነው።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ይከታተሉ።