በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሀገራቸው በቻይና ላይ የምትከተልውን ፖሊሲ ይፋ አደረጉ


የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሀገራቸው በቻይና ላይ የምትከተልውን ፖሊሲ ይፋ አደረጉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:49 0:00

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አንተኒ ብሊንከን ቤይጂንግ "ዓለምን ለ75 ዓመታት ወደፊት እንድትራመድ ባደረጉት ዓለምአቀፍ እሴቶች ላይ የረጅም ግዜ ፈተ ናሆናለች" ሲሉ በመግለፅ፣ የባይደን አስተዳደር ከቻይና ጋር የሚኖረውን ግንኙነት ምን እንደሚመስል የሚያሳየውን እቅድ ዛሬ ይፋ አድርገዋል።

/የአሜሪካ ድምጿ አኒታ ፓውል ከዋይት ኃውስ ያደረሰችንን ዘገባ፣ ስመኝሽ የቆየ ታቀርበዋለች።/

XS
SM
MD
LG