በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩናይትድ ስቴትስ የህዝብ ቆጠራ አሃዞች ውጥተዋል


Houston's non-Hispanic white population.
Houston's non-Hispanic white population.

በአሜሪካ የዕድሜ ባለጠጋው ቁጥር ከሌላው ጋር ሲነፃፀር እየበዛ ነው።

በአሜሪካ የዕድሜ ባለጠጋው ቁጥር ከሌላው ጋር ሲነፃፀር እየበዛ ነው።

የህዝቡ ስብጥርም ከጊዜ ወደጊዜ እያደገ መጥቷል። ይህን ለውጥ ከቴክሳሷ ሂዩስተን ከተማ ይበልጥ የሚያሳይ ሥፍራ የለም።

የህዳጣን ማኅበረሰብ አባላት ቁጥር በፍጥነት እያደገ ያለባት ሂዩስተን አሜሪካ ውስጥ የህዝብ ስብጥር ለውጡ ምን ዓይነትና ምን ያህል እንደሆነ «በማሳያነት ልትወሰድ ትችላለች» ይላል ሬሞን ቴይለር ዘገባ።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

የዩናይትድ ስቴትስ የህዝብ ቆጠራ አሃዞች ውጥተዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:42 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG