በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጆ ባይደን በበፈሎ ኒው ዮርክ በመገኘት የጅምላ ጥቃት ሰለባዎችን አስበው ዋሉ


ጆ ባይደን በበፈሎ ኒው ዮርክ በመገኘት የጅምላ ጥቃት ሰለባዎችን አስበው ዋሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:49 0:00

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደንና ቀዳማዊት እመቤት ጂል ባይደን ቅዳሜ ዕለት በአንድ ነጭ ታጣቂ በበፈሎ ኒው ዮርክ በሚገኝ የገበያ ስፍራ የተገደሉትን 10 ጥቁር አሜሪካውያን ለማሰብና ቤተስቦቻቸውን ለማጽናናት ትናንት ማክሰኞ በስፍራው ተገኝንተዋል።

ፕሬዚዳንቱ በስፍራው ባደረጉት ንግግር አደገኛ ያሉትንና በግድያ የተጠረጠረው ግለሰብ ይከተል የነበረውን የነጭ የበላይነት ትርክት በማሰራጨት ረገድ የመገናኛ ብዙሃንን፣ ፖለቲከኞችን እና የይነመረብ ተጠቃሚዎችን ተጠያቂ አድርገዋል።

የቪኦኤዋ ሎረል ባውማን ያጠናከረችውን ዘገባ ከተያያዘ ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG