በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፍሪካ ኅብረት የፕሪቶርያን የሰላም ስምምነት ለሚከታተለው ቡድን ዕውቅና ሰጠ


የአፍሪካ ኅብረት የፕሪቶርያን የሰላም ስምምነት ለሚከታተለው ቡድን ዕውቅና ሰጠ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:01 0:00

የአፍሪካ ኅብረት የፕሪቶርያውን የሰላም ስምምነት አፈጻጸም እንዲከታተል ያቋቋመው ተቆጣጣሪ ቡድን፣ በእስከ አሁኑ የትግበራ ሒደት ለፈጸማቸው ተግባራት፣ ዛሬ ዕውቅና ሰጥቶታል። የዩናይትድ ስቴት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሐመርም፣ ቡድኑ በሰላም ስምምነቱ ትግበራ ላይ “ቁልፍ ሚና ተጫውቷል፤” ብለዋል።

XS
SM
MD
LG