በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዩናይትድ ስቴትስ ስደተኞች ለሚቀበሉ ሀገሮች የ3 ቢሊዮን ዶላር እርዳታ ይፋ አደረገች

ከዩናይትድ ስቴትስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሲቪሎች ፀጥታ፡ የዲሞክራሲና የሰብአዊ መብት ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ሳራ ሲዌል - ፋይል
ከዩናይትድ ስቴትስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሲቪሎች ፀጥታ፡ የዲሞክራሲና የሰብአዊ መብት ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ሳራ ሲዌል - ፋይል

የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት ስደተኞች ተቀብለው ለሚያስተናግዱ ሀገሮች ቀጥተኛ የገንዘብ እርዳታ ለማድረግና የተባበሩት መንግስታት ድርጅትን ጨምሮ ሌሎች ተቋማት ስደተኞችና ፍልሰተኞችን የሚያግዙበትና ዘለቄታ ያለው የምጣኔ ሀብት ጠቀሜታ የሚያገኙበት ተጨማሪ የ3 ቢሊዮን ዶላር እርዳታ ይፋ አድርጓል።

ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ በስደተኞች ጉዳይ አቢይ ተዋናይ ሆና ነው የሰነበተችው ስደተኞችና ፍልሰተኞችን መልሶ ለማቋቋምና የሥራ እድል ለመፍጠር ከአውሮፓ ህብረት የ500 ሚሊዮን ዶላር እርዳታና ብድር አግኝታለች

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

ዩናይትድ ስቴትስ ስደተኞች ለሚቀበሉ ሀገሮች የ3 ቢሊዮን ዶላር እርዳታ ይፋ አደረገች
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:12 0:00

XS
SM
MD
LG