አዲስ አበባ —
በኢትዮጵያ እና በኤርትራ ድንበር ላይ የተፈጠርው ግጭት በእጅጉ እንዳሳሰባቸው የአሜሪካና የአፍሪካ ሕብረት ገለጹ። ሁለቱም ሀገራት ግጭቶችን ከሚጋብዙ ነገሮች እንዲቆጠቡ ጥሪ አቅርበዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።
-
እስክንድር ፍሬው