በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዩናይትስ ስቴትስ ከሃያ አምስት ዓመታት በኋላ በሶማልያ አምባሳደር ሾመች


በሃያ አምስት ዓመታት ውስጥ የመጀመሪያው በሶማሊያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ባለፈው ሰኞ ቃለ መሃላቸውን ፈጽመዋል ።

አዲሱ አምባሳደር ስራቸውን የሚጀመሩት ሶማሊያ በበርካታ ከባድ ፈተናዎች ተወጥራ ባለችበት በዚህ ወቅት ነው። የጸጥታ መደፍረስ ፡ መጪዎቹ ምርጫዎች እና የኬንያው ዳዳብ የስደተኞች ካምፕ መዘጋት ጉዳይ ጥቂቶቹ ናቸው።

በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ የሚኖሩ ሶማሌዎችን ዩናይትድ ስቴትስ ለሶማሊያ አምባሳደር መመደቡዋን በተመለከተ ኣስተያየታቸውን ለአሜሪካ ድምፅ ሰጥተዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

ዩናይትስ ስቴትስ ከሃያ አምስት ዓመታት በኋላ በሶማልያ አምባሳደር ሾመች
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:10 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG