No media source currently available
ኢትዮጵያ የተያያዘችው የለውጥ ጉዞ ይሳካ ዘንድ የወዳጆቿ ድጋፍ እንደሚያስፈለግ አምባሳደር ማይክል ሬይነር ተናገረዋል፡፡ ለዋሽንግተን ዲሲ ከንቲባ በተዘጋጀ የመቀበያ ሥነ ስርዓት ላይ ንግግር ያደረጉት አምባሳደር ሬይነር ለውጡን የመደገፉ ተግባር በዋነኝነት የሚጠበቀው ግን ከራሳቸው ከኢትዮጵያውያን ነው ብለዋል፡፡