ዋሺንግተን ዲሲ —
የዩናይትድ ስቴትስ ወታደራዊ ኃይል ሶማልያ ላይ በአካሄደው የአየር ድብደባ ሥስድት የአል ሸባብ አማፅያንን እንደገደለ የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ዕዝ ገልጿል።
በያዝነው ሳምንት አራት የአየር ድብዳባዎች ማካሄዱን የአፍሪካ ዕዝ አክሏል። የአሁኑ ጥቃት የተካሄደው በሶማልያ በይ ክልል ሲሆን አንድ መኪናን አውድሟል። በሲቪሎች ላይ ጉዳት አልደረሰም ብሏል ዕዙ።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ