ዋሺንግተን ዲሲ —
ቻድ፣ ዩናይትድ ስቴትስ የጉዞ ዕገዳ ከጣለችባቸው ሀገሮች ዝርዝር ውስጥ ከተጨመረች ከሁለት ሣምንታት በኋላ እገዳው ስለምን እንደተጣለባት ጥያቄዎች እየተነሱ ነው።
የጥያቄዎች መነሳት ለቻድ ምን የሚፈይደው ነገር ይኖር ይሆን?
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ