No media source currently available
የዩናይትድ ስቴትስ ከአፍሪካ አህጉር ጋር አጅግ የጠነከር ግንኙነት አላት፡፡ ባለፉ ስምንት የኦባማ አስተዳደር ዓመታት መንግሥታት ገበያዎችን እንዲከፍቱ ለማገዝ የግሉን ዘርፍ ለማጠናከር ዋሺንግተን ስትሠራ ቆይታለች፤ መንግሥታት ብቻቸውን ዕድሎችን ማስፋት አይችሉምና፡፡ የአፍሪካና የዩናይትድ ስቴትስ የንግድ ኃላፊዎችና የመንግሥታት ባለሥልጣናት ኒው ዮርክ ላይ ሁለተኛውን የዩናይትድ ስቴትስ-አፍሪካ የንግድ ፎረም አካሂደዋል፡፡
አስተያየቶችን ይዩ
ተጨማሪ አስተያየቶችን ለመመልከት ይጫኑ
አስተያየቶችን ይዩ (4)
ተጨማሪ አስተያየቶችን ለመመልከት ይጫኑ