በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለሁለተኛው የከተሞች ልማታዊ ፕሮግራም 550 ሚሊዮን ዶላር ተመድቧል

ለሁለተኛው የከተሞች ልማታዊ ፕሮግራም 550 ሚሊዮን ዶላር ተመድቧል
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:23 0:00

ለሁለተኛው የከተሞች ልማታዊ ፕሮግራም 550 ሚሊዮን ዶላር ተመድቧል

ለመጪዎቹ አምስት ዓመታት ተግባራዊ የሚሆን የሁለተኛው ምዕራፍ የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት በድሬ ዳዋ ይፋ ሆኗል። መርኃ ግብሩ ከ816 ሺሕ በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ ያደርጋል የተባለ ሲሆን ለከተሞች ልማትም የራሱን አስተዋጽዖ ያበረክታል ተብሏል።

በ83 ከተሞች የሚተገበረው ይሄው መርሃግብር 550 ሚሊዮን ደላር የተመደበለት ሲሆን ዋነኛ ተጠቃሚዎቹም ሴቶች እንደሚሆኑ በሀገር አቀፉ መድረክ ላይ ተገልጿል።

XS
SM
MD
LG