No media source currently available
የአማራ ዴሞክራሲ ኃይል ንቅናቄ (አዴኃን) መንግሥት በየዩኒቨርስቲዎች እየተነሳ ያለውን ግጭት ለማስቆም አፋጣኝ እርምጃ መውሰድ አለበት ሲል ጠየቀ።