በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የሴት ልጆችን ግርዛት ፈጽሞ እንደማትቀበል አስታወቀች


በሀገሪቱ ውስጥ በአሁኑ ወቅት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ህፃናት ከትምህርት ገበታቸው እንደተለዩ መረጃዎች ይጠቁማሉ።የሴቶችን እና የህፃናትን ችግሮች ለማቃለል በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት የህፃናት መርጃ ድርጅት (UNICEF) ጽ/ቤት እና የኢትዮጵያ ዋና ዋና የሃይማኖት ተቋማት መካከል የመግባብያ ሰነድ ተፈርሟል

ዛሬ በአዲስ አበባ ማርዮት ሆቴል በተከናወነ የመግባብያ ሰነድ ፊርማ ሥነ-ሥርአት ላይ ንግግራቸው ከተደመጠ የአገሪቱ ዋና ዋና የሃይማኖት ተቋማት መሪዎች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ፓትሪያርክ አባ ማቲያስ አንዱ ነበሩ።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የሴት ልጆችን ግርዛት ፈጽሞ እንደማይቀበል አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:30 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG