አስተያየቶችን ይዩ
Print
No media source currently available
የዓለም መሪዎች ተነገ ወዲያ ዕሁድ ኒው ዮርክ ላይ በሚከፈተው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ይሰባሰባሉ። የጉባኤውን ዋነኛ ትኩረት የሚይዙት ጋዛ፥ ሱዳን እና ዩክሬይን ውስጥ እየተካሄዱ ያሉት ጦርነቶች እንደሚሆኑ ይጠበቃል።
የአሜሪካ ድምጽ የተመድ ዛጋቢ ማርጋሬት በሽር ታስቃኘናለች።
መድረክ / ፎረም