አዲስ አበባ —
ለዚህ ምክንያቱ በኤልኒኖ ምክንያት የተከሰተው ድርቅ መሆኑ ተገምቷል።
ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ ግን ተጽዕኖ አያሳድርም ሲሉ የኢትዮጵያ የፋይናስን እና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስትር ዴታ ተናግረዋል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
-
እስክንድር ፍሬው