በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የተባበሩት መንግሥታት የንግድና ልማት ጉባዔ


የተባበሩት መንግሥታት የንግድና ልማት ጉባዔ
የተባበሩት መንግሥታት የንግድና ልማት ጉባዔ

በተባበሩት መንግሥታት የንግድና ልማት ጉባዔ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ የዓለም ታዳጊ ሃገሮች ምጣኔ ኃብታዊ ድቀትን እንዳያስፋፋ ዓለማቀፋዊ የዕዳ ክፍያ ሥምምነት ምክረ ሃሳብ አቀረበ። የእነዚህ ሃገሮች የውጭ ዕዳ ክፍያቸው ክ2.6 እስከ 3.4 ትሪሊየን ዶላር ድረስ ሊያሻቅብ እንደሚችልም ይተመናል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የተባበሩት መንግሥታት የንግድና ልማት ጉባዔ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:37 0:00


XS
SM
MD
LG