በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ኤርትራ በስልታዊ መንገድ በተቀነባበረ ብረቱ ጭቆና ሕዝቧን ማሰቃየት ቀጥላለች” - ተመድ

“ኤርትራ በስልታዊ መንገድ በተቀነባበረ ብረቱ ጭቆና ሕዝቧን ማሰቃየት ቀጥላለች” - ተመድ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:31 0:00

“ኤርትራ በስልታዊ መንገድ በተቀነባበረ ብረቱ ጭቆና ሕዝቧን ማሰቃየት ቀጥላለች” - ተመድ

“ኤርትራ ሕዝቦቿን በብርቱ የጭቆና መዳፍ በማፈን ከባድ የሰብአዊ መብት ረገጣ እና ስልታዊ ቅጣት መፈጸሟን ቀጥላለች” ሲሉ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች አስጠነቀቁ። የሰብአዊ መብት መርማሪዎቹ ሪፖርታቸውን ትናንት ረቡዕ ለተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብት ጉዳዮች ምክር ቤት ባቀረቡበት ወቅት ነው ይህን ያሉት።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG