No media source currently available
በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ ጉባዔ በዓለማችን የአየር ንብረት ለውጥና ደኅንነት ጉዳዮች ላይ የሚነጋገረውን ሁለተኛ ጉባዔውን ናይሮቢ ላይ ተካሄደ።