በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢራቅ ውስጥ ከ200 በላይ የጅምላ መቃብር ማግኘቱን ተመድ አስታወቀ

ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

የ“እስላማዊ መንግሥት ነኝ” ባዩ አክራሪ ቡድን ሰለባዎች የሆኑ፣ ከ200 በላይ የጅምላ መቃብር ኢራቅ ውስጥ ማግኘቱን ተመድ ዛሬ አስታወቀ።

የ“እስላማዊ መንግሥት ነኝ” ባዩ አክራሪ ቡድን ሰለባዎች የሆኑ፣ ከ200 በላይ የጅምላ መቃብር ኢራቅ ውስጥ ማግኘቱን ተመድ ዛሬ አስታወቀ።

ከድርጅቱ የሰብዓዊ መብት ጥበቃ ቢሮና በኢራቅ የተባበሩት መንግሥታት ሚሽን ይፋ በሆነ ዘገባ ላይ እንደተጠቀሰው፣ በኢራቅ ባለሥልጣናትና መንግሥታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች እንደተረጋገጠው፣ በጅምላ መቃብሩ ውስጥ ከ6,000 እስከ 12,000 አስከሬን ተገኝቷል።

ወደፊትም ይህን መሰል የጅምላ መቃብር ሊገኝ እንደሚችል፣ ተመድ ግምቱን አስፍሯል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG