በጎ ፈቃደኞች፣ ለዩክሬን የመከላከያ አባላት፣ የዐውደ ዓመት ስጦታ እያዘጋጁ ናቸው፡፡
ስጦታው፣ በዐውደ ግንባር የሚገኙ ተዋጊዎችን ጨምሮ 700ሺሕ የመከላከያ አባላትን እንደሚያካትት፣ በጎ ፈቃደኞቹ አስታውቀዋል፡፡
የቪኦኤዋ ሌሳ በከሌትስ፣ ከበጎ ፈቃደኞቹ አንዳንዶቹን አነጋግራ ያጠናቀረችው ዘገባ እንግዱ ወልዴ ወደ ዐማርኛ መልሶታል።

መድረክ / ፎረም