የዩክሬን ባለሥልጣናት ተጠያቂዎችን ከሕግ ፊት ለማቅረብ ዘመኑ ባፈራቸው ቴክኖሎጂዎች በመታገዝ እና በዓለም አቀፍ ባለሞያዎች እርዳታ በስፋት መፈጸማቸው የተነገሩትን የጦር ወንጀሎች የሚያረጋግጡ ማስረጃዎች ለማሰባሰብ ሩጫ ይዘዋል። ቁጥራቸው ከሃምሳ ሺ በላይ የሚደርሱ የፖሊስ መኮንኖች የዩክሬንን ሉአላዊነት ለማስከበር በውጊያ ተሰማርተዋል። ትግላቸው ታዲያ የሩስያን ወረራ መመከት ብቻ አይደለም። ወንጀሎችን፣ በተለይም ደግሞ የጦር ወንጀሎችን የመመርመር ሥራም ይጨምራል።
ሙሉ ዘገባውን ከዚህ ይከታተሉ።