በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩክሬኑ ጦርነት በተራዘመ ቁጥር በዩናይትድ ስቴትስ የእህል ዋጋ እያሻቀበ ነው


የዩክሬኑ ጦርነት በተራዘመ ቁጥር በዩናይትድ ስቴትስ የእህል ዋጋ እያሻቀበ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:23 0:00

የዩናይትድ ስቴትስ ገበሬዎች ዘር መዝራት ጀምረዋል። አሁን እንደበቆሎ እና ቦሎቄ የመሳሰሉት ምርቶች ዋጋቸው ታይቶ በማያውቅ ደረጃ በጣም ተወድዷል። የቪኦኤው ኬን ፋራቦ ከኢሊኖይ ቺካጎ ከተማ ባጠናቀረው ዘገባ እንዳለው የእህል ምርት ዋጋ መወደዱ የገበሬውንም የሸማቹን ወጪ መጨመሩ አይቀርም።

XS
SM
MD
LG