አጋሩ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
No media source currently available
ከሦስት ዓመት ጦርነት በኋላም የኻርኪፍ ሥራ ፈጣሪዎች ሥራቸውን ቀጥለዋል
የሩሲያ ኃይሎች ከሦስት ዓመታት በፊት ወረራ ከፈጸሙበት ጊዜ ጀምሮ በየቀኑ በሰሜን ምሥራቅ ዩክሬን ኻርኪቭ ላይ የቦንብ ድብደባ ሲፈጽሙ ቆይተዋል። ይሁን እንጂ ምንም እንኳን በየዕለቱ ጥቃቶች ቢፈጸሙም፤ በአካባቢው ያሉ አነስተኛ የንግድ ተቋሞች ከዓለም ዙሪያ በሚገኙ በጎ ፍቃደኞች ድጋፍ ሥራቸውን ቀጥለዋል።
አና ኮዚዮስኮ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም