በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፖላንድ ድንበር ላይ የሚገኙት ዩክሬናውያን ስደተኞች


ፖላንድ ድንበር ላይ የሚገኙት ዩክሬናውያን ስደተኞች
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:13 0:00

ሩሲያ ዩክሬን ላይ ወረራ ከከፈተች በኋላ በመጀመሪያዎቹ ወራት ውስጥ በሚሊዮኖች የተቆጠሩ ዩክሬናውያን ወደ ፖላንድ ተሰደዋል፡፡

ወረራው ከተጀመረ አንድ ዓመት የተቆጠረ ሲሆን በመጀመሪያዎቹ ወራት ድንበሩ ላይ ይታይ የነበረው ትርምስ አሁን በርዷል። በአሁኑ ወቅት በርካታ ዩክሬናውያን ስደተኞች ድንበር ተሻግረው ወደሀገራቸው ይመላለሳሉ።

ሆኖም የአሜሪካ ድምጹ ሄንሪ ሪጅዌል “ፕሪዜሚሹል” ከተባለች የፖላንድ የድንበር ከተማ ባጠናቀረው ሪፖርት እንዳለው፣ ምስራቅ ዩክሬን ውስጥ ጦርነቱ እየተባባሰ በመሆኑ ፖላንድ ስደተኞች በብዛት ወደ ሀገሯ ይጎርፋሉ ብላ በመጠባበቅ ላይ ነች።

ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG