በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኡጋንዳ ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ

የኡጋንዳ ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ
የኡጋንዳ ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ

የኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ ካለ ገደብ በሥልጣን እንዲቆዩ ባለፈው ዓመት በሀገሪቱ ህገ መንግሥት ለውጥ ከተደረገ ወዲህ ተቃውሞዎች ሀገሪቱን ሲያናጉ ቆይተዋል።

የኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ ካለ ገደብ በሥልጣን እንዲቆዩ ባለፈው ዓመት በሀገሪቱ ህገ መንግሥት ለውጥ ከተደረገ ወዲህ ተቃውሞዎች ሀገሪቱን ሲያናጉ ቆይተዋል።

በህገ መንግሥቱ የተደረገውን ለወጥ ለማቆም ሞክረው ያልተሳካላቸው የተቃውሞ መሪዎች፣ የተቃውሞ ሰልፎቹን ሲያበረታቱ ቆይተዋል።

ተቃውሞው ኒው ዮርክ በሚገኘው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ድረስ ሄዷል፡፡ ከመቶ በላይ የሚሆኑ ሰዎች ጭካኔ የተመላበት ያሉት የፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ አገዛዝ እንዲያበቃ በመጠየቅ ተሰልፈዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG