በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአንድነት ዕቅድ


አንድነት መሪውን አስታወቀ፡፡

አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ በኢትዮጵያ ያለውን ሰላማዊ የዴሞክራሲ ትግል ፍሬያማ የሚያደርግ የአምስት ዓመት ስትራቴጂአዊና እቅድ መንደፉን ይፋ አደረገ።

ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ዛሬም የአንድነት መሪ መሆናቸውን የፓርቲው አመራር አስታውቋል።

ዝርዝሩን ያዳምጡ፡፡

ተመሳሳይ ርእስ

XS
SM
MD
LG