በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቪኦኤ የአንድነት መሪውን አቶ ትዕግሥቱ አወሉን አነጋገረ


/ፎቶ፡- ከፍኖተ-ነፃነት ጋዜጣ ፌስ ቡክ ገፅ የተገኘ/
/ፎቶ፡- ከፍኖተ-ነፃነት ጋዜጣ ፌስ ቡክ ገፅ የተገኘ/
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:41 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ባለፈው ሣምንት መጨረሻ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ በመኢአድና አንድነት ላይ ተመሳሳይ ውሳኔ ማሣለፉ ይታወሳል።

በሁለቱ ፓርቲዎች አመራር አባላት መካከል “ተቀናቃኝ ቡድኖች ተፈጥረዋል” በሚል ቦርዱ ህጋዊ ነው ላለው ቡድን የእያንዳንዱን ፓርቲ አመራር እንዲይዝ ዕውቅና ሰጥቷል።

በአንድነት በኩል ፓርቲውን እንዲመራ ዕውቅናውን ያገኘው የአቶ ትዕግሥቱ አወሉ ቡድን መሆኑም ታውቋል።

አቶ ትዕግሥቱ ስለሁኔታው ከቪኦኤ ጋር ቃለምልልስ አድርገዋል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG