በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ ውስጥ የታሠሩ ፍርድ ቤት አልቀረቡም


አንድነት ለፍትሕና ለዴሞክራሲ ፓርቲ
አንድነት ለፍትሕና ለዴሞክራሲ ፓርቲ

ኢትዮጵያ ውስጥ ፖሊስ ሌሎች ተጨማሪ ሰዎችን ትናንት መያዙ ተሰምቷል፡፡

please wait

No media source currently available

0:00 0:03:01 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ኢትዮጵያ ውስጥ ፖሊስ ሌሎች ተጨማሪ ሰዎችን ትናንት መያዙ ተሰምቷል፡፡

የታሠሩት እስከዛሬ ፍርድ ቤት አልቀረቡም፡፡

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የታሠሩበት የአመራር አባላቱ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲፈቱ አሳስቧል፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ በኢትዮጵያ የፀጥታ ኃይሎች ቁጥጥር ሥር ከዋሉት መካከል የተቃዋሚው አረና ትግራይ አመራር አባልና የመቀሌ ዩኒቪርሲቲ የፖለቲካ ሣይንስ መምህር አብረሃ ደስታ እንደሚገኙበትም አንዳንድ ጋዜጦችና ዌብሳይቶች ጠቁመዋል።

የአቶ አብረሃ ደስታን መታሰር ለማረጋገጥ ያደረግነው ሙከራ አልተሳካም። ተከታትለን እናቀርባለን።

ለዝርዝር ዘገባ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ሪፖርት ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG