አዲስ አበባ —
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ በ2007 ዓ.ም በሚደረገው ሃገር አቀፍ ምርጫ “አሸንፌ ሃገር ለመምራት የሚያስችል ዝግጅት እያረግሁ ነው” ብሏል፡፡
ኢሕአዴግ ገፍቶ እስካላስወጣንም ከምርጫው አንወጣም ሲል አስታውቋል፡፡
የሙስሊሙን ማኅበረሰብ ተወካዮች እንዲፈታና ሃገራዊ ዕርቅም እንዲያወርድ ለመንግሥት ጥሪ አቅርቧል፡፡
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያንብቡ፡፡