በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሰሜንና የደቡብ ኮርያ ሀገሮች ባለሥልጣኖች የዝግጅት ንግግር አካሄደዋል

FILE - North Korea's Tongilgak building, the site for the high-level talks between two Koreas, is seen at the northern side of the Panmunjom in North Korea, March 29, 2018.

የሰሜንና የደቡብ ኮርያ መሪዎች በያዝነው ወር ተገናኝተው እንዲነጋገሩ በታቀደው መሰረት የሁለቱ ሀገሮች ባለሥልጣኖች የዝግጅት ንግግር አካሄደዋል። ሁለቱ መሪዎች የሚገናኙት የሰሜን ኮርያ የኑክሌ እንቅስቃሴ ያስከተልውን ውጥረት ለማርገብ ጥረት በሚደርገው ወቅት ነው።

ስብሰባው ፓንሙንጆም በተባለው የድንበር መንደር ላይ የተካሄደው ስለፀጥታ፣ ስለፕሮቶኮልና ስለሚድያ ሽፋን ለመነጋገር መሆኑ ታውቋል። የሰሜን ኮርያው መሪ ኪም ጆንግ ኡንና የደቡብ ኮርያው ፕሬዚዳንት ሙን ጃየ ኢን እአአ ሚያዝያ 27 ቀን ይገናኛሉ።

የመጨረሻ ሥምምነት ላይ እስከሚደረስበት ጊዜ ድረስ የውይይቱ ይዘት ይፋ እንዳይደረግ ሁለቱም ወገኖች እንደተስማሙ የደቡብ ኮርያ ፕሬዚዳንትዊ ቤተመንግሥት ገልጿል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG