በዩናይትድ ስቴትስ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ፣ ከእስራኤል - ሐማስ ጦርነት ጋራ በተገናኘ ተቃውሞዎች ተባብሰዋል።
አንዳንድ ተቃውሞዎችም፣ በፖሊሶች እና በተማሪዎች መካከል ግብግብ እያስከተሉ ናቸው። ምንም እንኳን ኹኔታው አደጋ ቢኖረውም፣ የተማሪ ጋዜጠኞች እና የዜና አውታሮች ፍጥጫውን እየዘገቡት ይገኛሉ።
የሮቢን ገስ ዘገባ፤ ኤደን ገረመው ወደ አማርኛ መልሳዋለች።

መድረክ / ፎረም