ከአንድ መቶ ዓመት በላይ ባስቆጠረው ገበያተኛ መሳቢያ መንገድ ዝነኞቹ የኒው ዮርክ ከተማ መደብሮች በየዓመቱ፣ መስኮቶቻቸውን ከበዓሉ ጋራ በተያያዙ ነገሮች አስውበው ለአላፊ አግዳሚው እይታ ያቀርባሉ።
የቪኦኤ ዘጋቢ ዶራ መህኩዋር ይኽ የቆየ የገበያተኛ መጥሪያ ስልት እስከ አኹን እንደዘለቀ ቃኝታ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም