በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በቱርክ ዋና ከተማ ኢስታንቡል ያጋጠመው ፍንዳታ

በቱርክ ዋና ከተማ ኢስታንቡል አታቱርክ አየር ማረፍያ ትላንት ባጋጠመ የአጥፍቶ ጠፊ ጥቃት 41 ሰዎች ተገድለዋል ከ200 በላይ ደግሞ ቆስለዋል።

አታቱርክ አየር ማረፍያ ዛሬ ዳግም መከፈቱንም ታውቋል።


XS
SM
MD
LG