ዋሺንግተን ዲሲ —
ለከፍተኛ ቦታዎችና የሥልጣን ደረጃዎች የማጫቸውን ሰዎች የዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤት አያፀድቅልምኝ በሚል ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ምክር ቤቱን ሊዘልሉ እንደሚችሉ አስጠንቅቀዋል።
ይህ ሹመታቸው የአሜሪካ ድምፅን በበላይነት ለሚቆጣጠረው ነፃ ተቋም የዩናይትድ ስቴትስ የዓለማቀፍ ሚድያ ኤጀንሲን ዋና ሥራ አስፈፃሚን ሹመት እንደሚያካትት ታውል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ