No media source currently available
ለከፍተኛ ቦታዎችና የሥልጣን ደረጃዎች የማጫቸውን ሰዎች የዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤት አያፀድቅልምኝ በሚል ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ምክር ቤቱን ሊዘልሉ እንደሚችሉ አስጠንቅቀዋል